{"product_id":"የእጅ-ጽሑፍ-መልመጃ-handwriting-workbook","title":"የእጅ ጽሑፍ መልመጃ - Handwriting Workbook: ከሊቁ ጥናታዊ መጽሐፍት ክፍል – ሁለት","description":"\u003cp\u003e\u003cspan\u003eየእጅ ጽሑፉ መልመጃ በተጨማሪ የሚከተሉትን ጥቅሞችን ያካትታል፡\u003c\/span\u003e\u003c\/p\u003e\n\u003cp\u003e\u003cspan\u003e- ተማሪዎች ወዲያውኑ ሀሁን ጽፈው ከጨረሱ በኋላ ሳያቋርጡና ክፍተት ሳይፈጠር በቀጥታ ዓረፍተ - ነግሮችን በመጻፍ እጅን በሚገባ በማፍታታት የእጅ ጽሑፍ በጥራት ያለማምዳል፣\u003c\/span\u003e\u003c\/p\u003e\n\u003cp\u003e\u003cspan\u003e- እንግሊዘኛ ቋንቋ ማንበብ የሚችሉ ሆኖም አማርኛ እየተናገሩ መጻፍ ለተቸገሩ ሁሉ የዚህን መጽሐፍ ፊደላት በማገናዘብ ካለአስተማሪ በራሳቸው የፈለጉትን ሀሳብ መጻፍ ይችላሉ፣ እንዲሁም በእንግሊዝኛ የተተረጎመ ስለሆነ ተማሪዎች ምን እንደሚጽፉ እንግሊዘኛውን በማንበብ እግረ - መንገዱን ትርጉሙን ይረዱታል፣\u003c\/span\u003e\u003c\/p\u003e\n\u003cp\u003e\u003cspan\u003e- በአስተማሪ ወይም በቤተሰብ አባል ለልጆች የእጅ ጽሑፍ ልምምድ የቤት ሥራ ገፅ ብዛት ማስረከቢያ ፎርም አካትቷል፣\u003c\/span\u003e\u003c\/p\u003e\n\u003cp\u003e\u003cspan\u003e- በማንኛውም ቦታ ካለመማሪያ ክፍልና ጥቁር ሰሌዳ ማንበብ፣ መጻፍና መመራመር ያስችላል፣\u003c\/span\u003e\u003c\/p\u003e\n\u003cp\u003e\u003cspan\u003e- ከታሪኩ ጠቃሚነት እና ተከታታይነት አኳያ ብዙ በመጻፍ በደንብ የእጅ ጹሑፍ ልምምድ እንዲያገኙ ያስችላል፣\u003c\/span\u003e\u003c\/p\u003e\n\u003cp\u003e\u003cspan\u003e- በተጨማሪም ሀገርን በሚጠቅም ከፍተኛ መጠን ያለውን የውኃ ሀብታችንን ለማስተዳድር የሚያስችሉ ሳይንሳዊ ሂደቶችን በማስረዳት፤ ብሎም የጣና ሀይቅንና የዝናብ ውኃ ሀብት ትስሥርን እግረ-መንገዱን በቀጣይነት በማብሰር እስከ ትግበራ ድረስ ይዘልቃል።\u003c\/span\u003e\u003c\/p\u003e","brand":"EcoEmpower","offers":[{"title":"Default Title","offer_id":52014986428699,"sku":null,"price":9.99,"currency_code":"USD","in_stock":true}],"thumbnail_url":"\/\/cdn.shopify.com\/s\/files\/1\/1015\/6058\/2427\/files\/7472.jpg?v=1775541951","url":"https:\/\/ecoempower-2.myshopify.com\/products\/%e1%8b%a8%e1%8a%a5%e1%8c%85-%e1%8c%bd%e1%88%91%e1%8d%8d-%e1%88%98%e1%88%8d%e1%88%98%e1%8c%83-handwriting-workbook","provider":"EcoEmpower","version":"1.0","type":"link"}