Collection: በኢትዮጵያ ምድር ላይ መሠረት ያለው ዕድገት ለመጀመር

ልቅምቅም በማድረግ ልማትን በየአቅጣጫው ለመጀመር የተዘጋጀ መጽሐፍ። ለየወረዳው በማዳረስ ድጋፍ ያድርጉ። ለረጅም ጊዜ የተሠራበት ጥረት ስለሆነ የራስዎ ሀብት አድርገው ይቆጥሩት። ከተባበርን ጠንካራ እንሆናለን።