Collection: የሚወድቅ ውኃ
ሳይንስን በቀጥታ ለመቀበል እንቸገራለን፤ ዝናብ ቢባል ቀላል ስለሆነ። ሆኖም ይህ የሚወድቅ ሀብት መሆኑን መገንዘብ ስንችል ሀገር የሚቀይር ስልት ልንከተል እንችላልን። የዓባይ ግድብ የሰበሰበው ይህንኑ የሚወድቅ ውኃ/ሀብት አይደለምን? ይህ መጽሐፍንና ሌሎቹንም በመጠቀም ህብረተሰቡን ማነቃቃትና ትናንሽ ግድቦችንና መሬቱ ውኃ እንዲያዝል በማስቻል ምርትን በማትረፍረፍ አካባቢን በማስዋብ የቱሪስት መስህብ መፍጠር እንዲችል ማብቃት ነው።
ዲያስፖራው እንዚህን መጽሐፍት በመመርመርና በመረዳት ለየወርዳ ት/ቤቶች በማድረስ የምክር አገልግሎት መጀመር ይችላል። ያማክሩን የዕድገት መንገዱን አግኝተነዋል። በውጭ ሀገር ለሚኖሩም ሆነ ለሀገርቤት ተማሪዎች እንግሊዘኛ በአማርኛ የተተረጎመ ስለሆነ በቀላሉ ስለ ሀገራቸው ሀብት ለየት ባለ መልኩ እንዲረዱት ያስችላቸዋል። በተጨማሪም ምድር ለህይወታት ሥራ የምታከናውንበትን ንድፍ እንዲያውቁት እግረመንገዱን ያስረዳል።
-
Water That Falls - የሚወድቅ ውኃ
Regular price $11.99 USDRegular priceSale price $11.99 USD