Collection: ልማትን የተዋጣለት ለማድረግ የሚደረግ ጥረት፡ በስኬት ጎዳና
በሀገር ደረጃ የጠፋውን የዕድገት መነሻ መንገድ ፈልጎ ለማግኘት የሚደረግ ጥረት ሲሆን እስካሁን በተደረገው ጥረት የዓለምን ዝናብ መሥራት የሚያስችለውን ንድፍ ማግኘት ችለናል። ይህ የሞተር ንድፍ በሀገር ደረጃ ከፍተኛ ሀብት ፈጣሪ ሲሆን እስካሁን ለዕይታ አልበቃም ነበር። እንዚህ መጽሐፍት ንድፉን ያስገኙና ከዚያም በኋላ ለማስተማር የቀረቡ ሲሆን ለሚመለከተው አካል ማቅረብ ብልህነት ብቻ አይገልጸውም። ዕውቀትን በማስፋፋት ሀብትን መረዳት፣ ማሰባሰብና ማጎልበት የመጀመሪያው ጥረት መሆን አለበት። በአሜሪካና ካናዳ ለምትኖሩ ዲያስፖራ አባልት በሙሉ ይህ ይመለከታችኋል፤ ሀገር ቤት ዕርዳት ማድረግ ከወሰናችሁ ይህ ብቸኛውና ዘላቂ መንገድ ነው ብለን እየሠራንበት እንገኛለን። ስለዚህ ለልጆች፣ ለትምህርት ቤቶች፣ ለቀበሌ አመራሮች፣ ወዘተ መጽሐፎችን በማቅረብ የበኩላችሁን ድጋፍ ያድርጉ እያልን ጥሪ እናቀርባለን። ያደርጉትን ጥረት ካሳወቁን የዕውቅና ምሥክር ወረቀት ከድረጅታችን በማግኘት ምርትዎንና አገልግሎዎትን በዘላቂነት ማስተዋወቅ ይችላሉ።
-
The Invisible Water: The Future is Bright
Regular price $9.99 USDRegular priceSale price $9.99 USD -
The Floating Water - ተንሳፋፊው ውኃ
Regular price $12.99 USDRegular priceSale price $12.99 USD -
Water That Takes-off: English-Amharic Edition
Regular price $19.99 USDRegular priceSale price $19.99 USD -
Water That Falls - የሚወድቅ ውኃ
Regular price $11.99 USDRegular priceSale price $11.99 USD