1
/
of
1
EcoEmpower
የእጅ ጽሑፍ መልመጃ - Handwriting Workbook: ከሊቁ ጥናታዊ መጽሐፍት ክፍል – ሁለት
የእጅ ጽሑፍ መልመጃ - Handwriting Workbook: ከሊቁ ጥናታዊ መጽሐፍት ክፍል – ሁለት
Regular price
$9.99 USD
Regular price
$19.99 USD
Sale price
$9.99 USD
Shipping calculated at checkout.
Quantity
Couldn't load pickup availability
የእጅ ጽሑፉ መልመጃ በተጨማሪ የሚከተሉትን ጥቅሞችን ያካትታል፡
- ተማሪዎች ወዲያውኑ ሀሁን ጽፈው ከጨረሱ በኋላ ሳያቋርጡና ክፍተት ሳይፈጠር በቀጥታ ዓረፍተ - ነግሮችን በመጻፍ እጅን በሚገባ በማፍታታት የእጅ ጽሑፍ በጥራት ያለማምዳል፣
- እንግሊዘኛ ቋንቋ ማንበብ የሚችሉ ሆኖም አማርኛ እየተናገሩ መጻፍ ለተቸገሩ ሁሉ የዚህን መጽሐፍ ፊደላት በማገናዘብ ካለአስተማሪ በራሳቸው የፈለጉትን ሀሳብ መጻፍ ይችላሉ፣ እንዲሁም በእንግሊዝኛ የተተረጎመ ስለሆነ ተማሪዎች ምን እንደሚጽፉ እንግሊዘኛውን በማንበብ እግረ - መንገዱን ትርጉሙን ይረዱታል፣
- በአስተማሪ ወይም በቤተሰብ አባል ለልጆች የእጅ ጽሑፍ ልምምድ የቤት ሥራ ገፅ ብዛት ማስረከቢያ ፎርም አካትቷል፣
- በማንኛውም ቦታ ካለመማሪያ ክፍልና ጥቁር ሰሌዳ ማንበብ፣ መጻፍና መመራመር ያስችላል፣
- ከታሪኩ ጠቃሚነት እና ተከታታይነት አኳያ ብዙ በመጻፍ በደንብ የእጅ ጹሑፍ ልምምድ እንዲያገኙ ያስችላል፣
- በተጨማሪም ሀገርን በሚጠቅም ከፍተኛ መጠን ያለውን የውኃ ሀብታችንን ለማስተዳድር የሚያስችሉ ሳይንሳዊ ሂደቶችን በማስረዳት፤ ብሎም የጣና ሀይቅንና የዝናብ ውኃ ሀብት ትስሥርን እግረ-መንገዱን በቀጣይነት በማብሰር እስከ ትግበራ ድረስ ይዘልቃል።
Share
