EcoEmpower
የእጅ ጽሑፍ መልመጃ - Handwriting Workbook: ከሊቁ ጥናታዊ መጽሐፍት ክፍል – አንድ
የእጅ ጽሑፍ መልመጃ - Handwriting Workbook: ከሊቁ ጥናታዊ መጽሐፍት ክፍል – አንድ
Couldn't load pickup availability
አማርኛ ዓረፍተ - ነገሮችን መጻፍ
የሚከተሉትን ጥቅሞችን ያካትታል፡
- ተማሪዎች እንግሊዘኛ የሚጽፉ ከሆነ በቀጥታ መጻፍ መጀመር ይችላሉ ካለበለዚያ ወዲያውኑ ሀሁን ጽፈው ከጨረሱ በኋላ ሳያቋርጡና ክፍተት ሳይፈጠር በቀጥታ ዓረፍተ - ነግሮችን በመጻፍ እጅን በሚገባ በማፍታታት የእጅ ጽሑፍ በጥራት ያለማምዳል፣
- እንግሊዘኛ ቋንቋ ማንበብ የሚችሉ ሆኖም አማርኛ እየተናገሩ መጻፍ ለተቸገሩ ሁሉ የዚህን መጽሐፍ ፊደላት በማገናዘብ ካለአስተማሪ በራሳቸው የፈለጉትን ሀሳብ መጻፍ ይችላሉ፣ እንዲሁም በእንግሊዝኛ የተተረጎመ ስለሆነ ተማሪዎች ምን እንደሚጽፉ እንግሊዘኛውን በማንበብ ስለ ሀገራቸው ሀብት እግረ-መንገዱን ትርጉሙን ይረዱታል፣
- በአስተማሪ ወይም በቤተሰብ አባል ለልጆች የእጅ ጽሑፍ ልምምድ የቤት ሥራ ገፅ ብዛት ማስረከቢያ ፎርም አካትቷል፣
- በማንኛውም ቦታ ካለመማሪያ ክፍልና ጥቁር ሰሌዳ ማንበብ፣ መጻፍና መመራመር ያስችላል፣
- ከታሪኩ ጠቃሚነት እና ተከታታይነት አኳያ ብዙ በመጻፍ በደንብ የእጅ ጹሑፍ ልምምድ እንዲያገኙ ያስችላል፣
- በተጨማሪም ሀገርን በሚጠቅም ከፍተኛ መጠን ያለውን የውኃ ሀብታችንን ለማስተዳድር የሚያስችሉ ሳይንሳዊ ሂደቶችን በማስረዳት፤ ብሎም የጣና ሀይቅንና የዝናብ ውኃ ሀብት ትስሥርን እግረ-መንገዱን በቀጣይነት በማብሰር እስከ ትግበራ ድረስ ይዘልቃል።
Share
